Announcement Congratulations!

Congratulations!

01st August, 2025

ቀን 25/11/2017 ዓ.ም!

Congratulations!


የለሚ ኩራ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌጅ በ 2017 ዓ.ም በጀት አመት በተካሄደው የግብ ተኮር ምዘና ከኮሌጆች 2ኛ ደረጃ በመውጣት የእውቅና የምስክር ወረቀት ያገኘ ሲሆን የኮሌጁ አመራሮች ከአጠቃላይ ሰራተኛው ጋር በጋራ ድሉን በማክበር በቀጣዩ በጀት ዓመት የተሻለ ውጤት ለማምጣት የስራ ስምሪት በኮሌጁ ዲን ታደሰ መኮንን (ዶ/ር) በመስጠት  ፕሮግራሙ ተጠናቋል።

ለሚ ኩራ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌጅ


https://t.me/c/2611706641/1192

.

Copyright © All rights reserved.

Created with