Your valuable insights are crucial in helping us gain a deeper understanding.

Take a survey

WELCOME

TO

LEMI KURA MANUFACTURING COLLEGE 


SKILLS TODAY, BUILD TOMORROW. 



Recent news

News

በኮሌጅ ደረጃ 16ኛው የሰልጣኞች የክህሎት ውድድር መርሀ-ግብር በይፋ ተጀመረ

ቀን የካቲት 04/2018 ዓ/ምበኮሌጅ ደረጃ 16ኛው የሰልጣኞች የክህሎት ውድ..

News

በለሚ ኩራ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌጅ ለሴፍትኔት ተጠቃሚዎች የንግድ ክህሎት ስልጠና ተሰጠ

ቀን የካቲት 03/2018 ዓ/ም á‰ áˆˆáˆš ኩራ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌጅ ለሴፍ..

News

16ኛውን የቴክኒክና ሙያ ሳምንት ለስልጠና ዘርፍ ተጠሪዎች፣ ለዳኞች እና ለቅሬታ ሰሚ ኮሚቴዎች የግንዛቤ ማስጨበጫ (ኦረንቴሽን) ሰጠ።

ቀን የካቲት 03/2018 ዓ/ምየለሚ ኩራ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌጅ የኢ/ኤ/ቴ/ሽ/..

News

‹‹በአዲሱ የሙያ ብቃት ምዘና (COC) አተገባበር ዙሪያ ለሰልጣኞች የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ››

ቀን የካቲት 02/2018 ዓ/ም‹‹በአዲሱ የሙያ ብቃት ምዘና (COC) አተገባ..

Gallery

file-icon file-icon file-icon file-icon file-icon file-icon file-icon file-icon

Blogs

በኮሌጅ ደረጃ 16ኛው የሰልጣኞች የክህሎት ውድድር መርሀ-ግብር በይፋ ተጀመረ ቀን የካቲት 04/2018 ዓ/ምበኮሌጅ ደረጃ 16ኛው የሰልጣኞች የክህሎት ውድድር መርሀ-ግብር በይፋ ተጀመረ››የለሚ ኩራ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌጅ በኮሌጅ ደረጃ የሚካሄደውን 16ኛው የሰልጣኞች የክህሎት ውድድር መርሀ-ግብር ማካሄድ ጀመሯል፡፡በመርሀ-ግብሩ ላይ ተገኝተው የመክፍቻ ንግግርና ኦረንቴንሽን የሰጡት የኮሌጁ የኢ/ኤ/ቴ/ሽ/ም/ዲን የሆኑት ሙሉጌታ አለሙ (ዶ/ር)  የክህሎት ውድድር ለ.. Read More Âť
Posted on by
በለሚ ኩራ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌጅ ለሴፍትኔት ተጠቃሚዎች የንግድ ክህሎት ስልጠና ተሰጠ ቀን የካቲት 03/2018 ዓ/ም á‰ áˆˆáˆš ኩራ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌጅ ለሴፍትኔት ተጠቃሚዎች የንግድ ክህሎት ስልጠና ተሰጠየለሚ ኩራ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌጅ ከለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ስራና ክህሎት ፅ/ቤት ጋር በመተባበር ለሴፍትኔት ተጠቃሚዎች ለተከታታይ 5 ቀናት የሚቆይ አቅምን የማሳደጊያ የንግድ ክህሎት ስልጠና መስጠት ጀመረ።የስልጠና ፕሮግራሙን በንግግር የከፈቱት የኮሌጁ ዋና ዲን ታደሰ መኮንን.. Read More Âť
Posted on by
16ኛውን የቴክኒክና ሙያ ሳምንት ለስልጠና ዘርፍ ተጠሪዎች፣ ለዳኞች እና ለቅሬታ ሰሚ ኮሚቴዎች የግንዛቤ ማስጨበጫ (ኦረንቴሽን) ሰጠ። ቀን የካቲት 03/2018 ዓ/ምየለሚ ኩራ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌጅ የኢ/ኤ/ቴ/ሽ/ የስራ ሂደት  16ኛውን የቴክኒክና ሙያ ሳምንት ምክንያት በማድረግ ለሚካሄደው የሰልጣኞች የክህሎት ውድድር ስኬታማ እንዲሆን ለስልጠና ዘርፍ ተጠሪዎች፣ ለዳኞች እና ለቅሬታ ሰሚ ኮሚቴዎች የግንዛቤ ማስጨበጫ (ኦረንቴሽን) ሰጠ።የመድረኩ ዓላማ በውድድሩ ወቅት ሊከተሏቸው ስለሚገቡ የዳኝነት መመሪያዎች፣ ሾለ ውጤት.. Read More Âť
Posted on by
‹‹በአዲሱ የሙያ ብቃት ምዘና (COC) አተገባበር ዙሪያ ለሰልጣኞች የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ›› ቀን የካቲት 02/2018 ዓ/ም‹‹በአዲሱ የሙያ ብቃት ምዘና (COC) አተገባበር ዙሪያ ለሰልጣኞች የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ››የለሚ ኩራ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌጅ በ2017 ዓ.ም ትምህርታቸውን ላጠናቀቁና በ2018 ዓ.ም ለሚያጠናቅቁ ሰልጣኞች በአዲሱ የቴክኒክና ሙያ ፖሊሲ የሙያ ብቃት ምዘና (COC) አተገባበር ዙሪያ ላይ ያተኮረ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ሰጥቷል።በስልጠናው ላይ ተገኝተው .. Read More »
Posted on by

FAQ support

We're here to power your growth!

We make sure you have everything you need to succeed as a trainer and edupreneur.

Raise your question
Wiki
Knowledge management
Book
Digitial library

Copyright Š All rights reserved.

Created with