Call us:
+913038373
|
Mail us for help:
bolemanufacturing@aatvetb.edu.et
|
Help center
360° Support - We are here to assist you.
Lemi Kura Manufacturing College
Home
Calender
Authentication & Equivalency
Survey
Online Admission
Back
Online Admission
Application Form
Registration Form
Status
Announcement
Back
Announcement
News
Notice
Event
Resource
Back
Resource
Publication
Policy&Strategy
Educational Statics
Legal Document
Gallery
Support
Back
Support
Submit Ticket
My Tickets
More
Service
About
Contact Us
Login
Online Admission
የኢንዱስትሪ ኤክስቴንሽን ድጋፍ በሚደረግላቸው ኢንተርፕራይዞች የመስክ ምልከታ ተካሄደ።
የኢንዱስትሪ ኤክስቴንሽን ድጋፍ በሚደረግላቸው ኢንተርፕራይዞች የመስክ ምልከታ ተካሄደ።
28th January, 2026
ቀን: ጥር 19/2018 ዓ/ም
የኢንዱስትሪ ኤክስቴንሽን ድጋፍ በሚደረግላቸው ኢንተርፕራይዞች የመስክ ምልከታ ተካሄደ።
የለሚ ኩራ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌጅ የኢ/ኤ/ቴ/ሽ የስራ ሂደት በኮሌጁ የኢንዱስትሪ ኤክስቴንሽን ድጋፍ የሚደረግላቸው ኢንተርፕራይዞች የድጋፍ ሁኔታ ዘርፉን ከሚመሩ ባለሙያዎች ጋር በመሆን የመስክ ምልከታ አካሄዷል፡፡
የምልከታው ዋና ዓላማ ኮሌጁ በአራቱንም የድጋፍ ማዕቀፍ ፍላጎትን መሠረት ያደረገ የኢንዱስትሪ ኤክስቴንሽን ድጋፍ አሰጣጥ ሂደቱን ለመገምገምና የቀጣይ የትኩረት አቅጣጫ ለማስቀመጥ ያለመ መሆኑን የኮሌጁ የኢ/ኤ/ቴ/ሽ ም/ዲን የሆኑት ሙሉጌታ አለሙ (ዶ/ር) ገልፀዋል።
በምልከታው ኢንተርፕራይዞች በኮሌጁ የሚሰጠው ፍላጎትን መሰረት ያደረገ የኢንዱስትሪ ኤክስቴንሽን ድጋፍ ምርት እና ምርታማነታቸውን ለማሳደግ እንደሚረዳ ገልፀዋል።
‹‹የለሚ ኩራ ማኑፋክቸሪንግ ኮሙኒኬሽን ››
.