Online Admission በኮሌጅ ደረጃ 16ኛው የሰልጣኞች የክህሎት ውድድር መርሀ-ግብር በይፋ ተጀመረ

በኮሌጅ ደረጃ 16ኛው የሰልጣኞች የክህሎት ውድድር መርሀ-ግብር በይፋ ተጀመረ

11th February, 2026

ቀን የካቲት 04/2018 ዓ/ም

በኮሌጅ ደረጃ 16ኛው የሰልጣኞች የክህሎት ውድድር መርሀ-ግብር በይፋ ተጀመረ››

የለሚ ኩራ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌጅ በኮሌጅ ደረጃ የሚካሄደውን 16ኛው የሰልጣኞች የክህሎት ውድድር መርሀ-ግብር ማካሄድ ጀመሯል፡፡

በመርሀ-ግብሩ ላይ ተገኝተው የመክፍቻ ንግግርና ኦረንቴንሽን የሰጡት የኮሌጁ የኢ/ኤ/ቴ/ሽ/ም/ዲን የሆኑት ሙሉጌታ አለሙ (ዶ/ር)  የክህሎት ውድድር ለሰልጣኞች የፈጠራ አቅም እድገት ያለው ፋይዳ ከፍተኛ  ነው በማለት ኮሌጁ በዛሬው ዕለት በኮሌጅ ደረጃ የሰልጣኞች የክህሎት ውድድርን በአምስት የስልጠና ዘርፎች አስጀምሯል። በውድድሩ አሸናፊ የሚሆኑ ሰልጣኞች ኮሌጁን ወክለው በክላስተርና በከተማ አቀፍ ደረጃ በሚካሄዱ የክህሎት ውድድሮች ላይ የሚሳተፉ መሆኑን ገልፀዋል፡፡

https://bmc.sims.aatvetb.edu.et/frontend/post/-16-tvt-week


‹‹የለሚ ኩራ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌጅ ኮሙኒኬሽን››

.

Copyright © All rights reserved.

Created with